Get Mystery Box with random crypto!

ስለዶይቸ ቬለ ትውስታዎን ያካፍሉን በራዲዮ አጭር ሞገድ ማሰራጨት የጀመረዉ ዶይቸ ቬለ 70 ዓመት | DW Amharic

ስለዶይቸ ቬለ ትውስታዎን ያካፍሉን

በራዲዮ አጭር ሞገድ ማሰራጨት የጀመረዉ ዶይቸ ቬለ 70 ዓመት ሞላው። የአማርኛው ክፍል ደግሞ 58 ዓመታትን አስቆጥሯል። ስለዶቼ ቬለ ምን ያስታውሳሉ? ትውስታዎን ያካፍሉን።

መልዕክትዎን በቅዳሜው የአድማጮች ማሕደር ዝግጅታችን እናካትታለን።