Get Mystery Box with random crypto!

እገታዎች ፤ የተፈጠረው ሥጋት እና መፍትሔዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ አካባቢ ሕፃናትን በማገት | DW Amharic

እገታዎች ፤ የተፈጠረው ሥጋት እና መፍትሔዎቹ

ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ አካባቢ ሕፃናትን በማገት ለማስለቀቂያ የሚሆን ገንዘብ ወይም ቤዛ የሚጠይቁ ሰዎች መኖራቸው ተደጋግሞ ታይቷል። ለትምህርት የወጡ ሴቶችም በታጣቂዎች ታግተው አንደነበርም የማይዘነጋ የቅርብ ጊዜ ድርጊት ነው። https://p.dw.com/p/4TSc3?maca=amh-RED-Telegram-dwcom