Get Mystery Box with random crypto!

«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 3 «በየቦታው ፕላስቲክ» ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ በሚውሉ የፕላስቲክ | DW Amharic

«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 3 «በየቦታው ፕላስቲክ»
ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ በሚውሉ የፕላስቲክ መገልገያዎች ላይ የተጣለው እገዳ እስካሁን በሶንጋ ነጋዴዎች ዘንድ ቁም ነገር ተደርጎ አልተቆጠረም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የ16 ዓመቱ አካሉ እና ጓደኛው ተፈሪ ተጠያቂ እንዳይባሉ ስለፈሩ ስላዩት ነገር ለማንም ላለመንገር ወስነዋል። ታሪኩ እንዴት ይቀጥላል? https://p.dw.com/p/4SYJn?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
@dwamharicbot