🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በመተከል ዞን በግልገል በለስ ከተማ ካምፕ ውስጥ የነበሩ ታጣቂዎች ከነጦር መሳሪያቸው ወደ ጫካ መመ | DW Amharic

በመተከል ዞን በግልገል በለስ ከተማ ካምፕ ውስጥ የነበሩ ታጣቂዎች ከነጦር መሳሪያቸው ወደ ጫካ መመለሳቸውን የአካባቢው ባለሥልጣን ተናገሩ። የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው ከትጥቅ ትግል ተመለሱ የተባሉት ታጣቂዎች ለተሐድሶ እየተዘጋጁ ነበር። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው ነዋሪ እንደሚሉት ታጣቂዎቹ ወደ ጫካ መመለሳቸው ከተሰማ በኋላ በአካባቢው ሥጋት ሰፍኗል https://p.dw.com/p/4UGOE?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
@dwamharicbot