Get Mystery Box with random crypto!

ኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በሀገሪቱ በሚካሄደው ፀረ መንግሥት ተቃውሞ ላይ ብርቱ ማስጠንቀቂያ | DW Amharic

ኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በሀገሪቱ በሚካሄደው ፀረ መንግሥት ተቃውሞ ላይ ብርቱ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። ሩቶ የተቃውሞ ሰልፎችን ለማካሄድ ሕገ መንግሥቱ የሰጣቸውን መብቶችችን አለአግባብ በመጠቀም አመጽ በመቀስቀስ የህዝቦችን ደኅንነት እና መረጋጋት አደጋ ላይ የሚጥሉ ያሏቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን መንግሥታቸው እንደማይታገስ አስጠንቅቀዋል። https://p.dw.com/p/4UGmQ?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
@dwamharicbot