Tips and Tricks - - - - - - - - - - - - - - - - - - የኮምፒውተርዎ Desktop ላይ አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ Search Bar ላይ ይሂዱና Sticky Notes ብለው Search ያድርጉ። ለተማሪዎች ካነበቡት ነገር ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም ስልክ ቁጥር ፤ ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለመያዝ ያገለግላል። ይሞክሯት። 284 views17:49