ቴሌግራምን ወደ ያልተገደበ የCloud Storage እንዴት እንደሚቀየር። @uploadgrammebot እንደ ያልተገደበ የፋይል መጋሪያ የሚያገለግል ቦት ነው።
ፋይሎችን ለመላክ የሚከተሉትን ያስፈልግዎታል
ቴሌግራም ላይ @uploadgrammebot ሰርች ማድረግ ።
የተጠቃሚ ስምምነቱን መቀበል።
ከቦቱ ላን ወደ ቻት ለመላክ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ፋይል ይጫኑ።
አውርዶ እስኪያጠናቅቅ ድረስ ይጠብቁ።
Uploadgram ላይ የተጫነ ማንኛውም ፋይል ለታሰበለት ተጠቃሚ ሊላክ ይችላል።