እንዴት ከስልካችን ላይ ዳታ ባካፕ መያዝ እንችላለን(how to backup data) ለባካፕ የሚጠቅሙንን ሶፍትዌሮች በኮምፒዉተራችን ላይ ኢንስታል ማድረግ ለዚህም የምንጠቀማቸዉ ሶፍትዌሮች SYNCIOS - ለ ios እንዲሁም ለ android ስልኮች ይሰራል HISUITE - ለandroidስልኮች ብቻ የሚያገለግል ነዉ። ሁለቱንም ሶፍትዌሮች ከታች እለቃቸዋለዉ የስልካችንን connection MTP ላይ ማድረግ USB DEBUGGING ማብራት ይሄንን ለማድረግ setting --->dev.options --->about phone (7 times)ከነካን በኋላ setting --->dev.options ---> debbugging on ማድረግ ስልካችንን በኬብል አገናኝተን (video,photo,contacts,file) የመሳሰሉትን ባካፕ መያዝ እንችላለን። 240 views13:20