Get Mystery Box with random crypto!

ጄኔራል ማናጀር ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2 አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐ | Ethionline jobs

ጄኔራል ማናጀር
ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2

አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን ፣ አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ

- ጥሩ ቁመና ያለዉ
- የስራ ልምድ: በሙያው ከታወቀ ሆቴል ፣ ባርና ሬስቶራንት ወይም ላውንጅ ቢያንስ 8 አመት የስራ ልምድ ያለው

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በአካል በመገኘት የስራ ልምድና ማስረጃወቻችሁን በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::