Get Mystery Box with random crypto!

ሱፐርቫይዘር ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2 አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን | Ethionline jobs

ሱፐርቫይዘር
ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2

አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን ፣ አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ

- ጥሩ ቁመና ያለዉ
- የስራ ልምድ: በሙያው ከታወቀ ሆቴል ፣ ባርና ሬስቶራንት ወይም ላውንጅ ቢያንስ 5 አመት የስራ ልምድ ያለው

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በአካል በመገኘት የስራ ልምድና ማስረጃወቻችሁን በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::