Get Mystery Box with random crypto!

ምግብና መጠጥ ቁጥጥር ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2 አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶ | Ethionline jobs

ምግብና መጠጥ ቁጥጥር
ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2

አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን ፣ አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ

- የስራ ልምድ: በሙያው ከታወቀ ሆቴል ፣ ባርና ሬስቶራንት ወይም ላውንጅ ቢያንስ 3 አመት የስራ ልምድ ያላት

ብዛት፡ 1

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በአካል በመገኘት የስራ ልምድና ማስረጃወቻችሁን በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::