Get Mystery Box with random crypto!

የምግብ ባለሙያ ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2 አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐ | Ethionline jobs

የምግብ ባለሙያ
ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2

አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን ፣ አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ

ለባህል ምግብ
- የስራ ልምድ: በሙያው ከታወቀ ሆቴል ወይም ባርና ሬስቶራንት ቢያንስ 4 አመት የስራ ልምድ ያላት

ብዛት፡ 4

ለባህል ምግብ
- የስራ ልምድ: በሙያው ከታወቀ ሆቴል ወይም ባርና ሬስቶራንት ቢያንስ 5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ብዛት፡ 2

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በአካል በመገኘት የስራ ልምድና ማስረጃወቻችሁን በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ::