🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

አስተናጋጅ ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2 አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን ፣ | Ethionline jobs

አስተናጋጅ
ፎረስት ባርና ሬስቶራንት ቁ2

አድራሻ: ለቡ ሙዚቃ ቤት ፣ ከ ቃተኛ ሬስቶራንት ጐን ፣ አዲስ አበባ

ተፈላጊ ችሎታ

- ጥሩ ቁመና ያለዉ/ ያላት
- የስራ ልምድ: ደረጃውን በጠበቀ ባርና ሬስቶራንት ወይም ላውንጅ ቢያንስ 1 አመት የሰራ/ች
ብዛት፡ 40

*ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ተፈላጊ ችሎታውን የምታሟሉ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት በአካል በመገኘት የስራ ልምድና ማስረጃወቻችሁን በማስገባት ማመልከት ትችላላችሁ::