Get Mystery Box with random crypto!

Exotic Ethiopian Cars

Logo of telegram channel ethiocar — Exotic Ethiopian Cars E
Logo of telegram channel ethiocar — Exotic Ethiopian Cars
Channel address: @ethiocar
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 5.44K
Description from channel

Watch Exotic Cars allround Addis Ababa Ethiopia
sharing our passion for cars through photos, videos and blogs. &In search of ultimate Super Car in A.A Ethopia.
To send photos use @ethiocar_bot
*Some Photos Cridet to eec members

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 30

2021-04-21 19:19:38
896 views16:19
Open / Comment
2021-04-17 07:32:43 A friends car got stole around 4 kilo today if any has information please contact us, we will compensate you for your help.

License plate AA 2. 11179
730 views04:32
Open / Comment
2021-04-17 07:32:43
731 views04:32
Open / Comment
2021-04-16 22:24:57 ከመኪናችን የሚወጣውን ጭስ ቀለም በመመልከት የሞተራችንን ችግር ማወቅ እንደምንችል ያውቃሉ?ከመኪናችን ሞተር የሚወጡት ጭስ ቀለሞች ስንት አይነት እንደሆኑ እንዱሁም እያንዳንዱ ቀለም የራሱ የሆነ ትርጉም እንዳለውስ ያውቃሉ?ይህን እና ሌሎች ትምህርታዊ አውቶሞቲቭ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ።
https://t.me/joinchat/AAAAAEumQ_if38AVdUIpkg
280 views19:24
Open / Comment
2021-04-14 22:52:27
985 views19:52
Open / Comment
2021-04-14 22:51:43
999 views19:51
Open / Comment
2021-04-14 22:43:49
2021 Hyundai tucson
1.0K views19:43
Open / Comment
2021-04-14 22:42:12
2021 Hilux Invincible
1.0K views19:42
Open / Comment
2021-04-12 23:43:18 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሞተር ስፖርት አሶሴሽን በአይነቱ ልዮ የሆነ ለተወዳዳሪዎች እና ተመልካቾች ምቹና ማራኪ ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር ለ ሁለተኛ ጊዜ አዘጋጅቶ እንድትሳተፋ ይጋብዛል::

በውድድሩ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ

- ከመጋቢት 30/ 2013 ዓ.ም(April 8/2021) እስከ ሚያዝያ 9/2013 ዓ.ም (April 17/ 2021) ድረስ ያለቅጣት!

- ከሚያዝያ 10/ 2013 ዓ.ም (April 18 /2021) እስከ ሚያዝያ 13/2013 ዓ.ም (April 21/2021)በቅጣት

መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የውድድሩ ጊዜ ሰሌዳ እንደሚከተለው ይሆናል:-


የተወዳዳሪዎች ገለፃ (Briefing) :- ሚያዚያ 14/ 2013(April 22 /2021)
ፍተሻ (Scrutiny) :- ሚያዚያ 16 /2013 (April 24 /2021)
የውድድር ቀን :- እሁድ ሚያዚያ 17 /2013 (April 25 /2021)

*ውጤት ማሳወቂያ ቀን- ሚያዚያ 26/2013 (May 4/2021)

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

አንድ ተወዳዳሪ Copilot (አጋር አሽከርካሪ) ይዞ መምጣት ይኖርበታል
1. የሁለቱም የታደሰ ህጋዊ መንጃ ፈቃድ
2. 2×2 ጉርድ ፎቶ(pilot 2 & copilot 2) ድምር4
3. ሊብሬ ወይም :-
ሀ. የሞተር ቁጥር
ለ. የቻንሲ ቁጥር
ሐ. የታርጋ ቁጥር
መ. መኪናው የተሰራበት ዘመን
ሠ. የመኪናው ስሪት (ሞዴል)
ረ. መኪናው የተሰራበት ሀገር

4. መመዝገቢያ ያለቅጣት 2,500 ብር (በቅጣት 3,500 ብር)
5. መታወቂያ / ከሌለ ትክክለኛ አድራሻ የሚገልፅ ህጋዊ ማስረጃ
6. እድሜ
7. ሜዲካል ሰርተፊኬት pilot & copilot (በ2013 የውድድር ዓመት የተወዳደራችሁ ተወዳዳሪዎችን አይመለከትም)
8. አባልነት ክፍያ የ2013 ዓ/ም ያልከፈላችሁ ነባር ተወዳዳሪዎች 120 ብር
ለአዲስ ተወዳዳሪዎች አባልነት ክፍያ 170 ብር
9. እድሜው ከ 21አመት በታች የሆነ ተወዳዳሪ ወላጅ ወይም ማናጀር ሀላፊነት በመዉሠድ መፈረም ይኖርበታል

ምዝገባ ቦታ ሜክሲኮ ፖፖላሬ አካባቢ በሚገኘው መብራቱ ጋራዥ መታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ማሳሰቢያ!

-የምዝገባ ፎርም በምትሞሉበት ጊዜ pilot & copilot ሁለቱም በአካል ተገኝተው መሙላት እና መፈረም አለባቸዉ
-ከላይ የተጠቀሱትን ዝርዝሮች ለኢንሹራንስ አስፈላጊ በመሆናቸዉ ሁሉም ማሟላት አለባቸው ከላይ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ካልተሟሉ መመዝገብ የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን

ለተጨማሪ መረጃ የተወዳዳሪ ተወካዮቻችሁን ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን እናመሠግናለን
ቢኒያም ተስፋዬ 0911404600
ሚኪያስ ስዩም 0912341584

የአዲስ አበባ ከተማ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን
1.7K views20:43
Open / Comment
2021-04-12 23:42:44
AMG Limited
1.4K views20:42
Open / Comment