🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሀዲያ ሆሳዕና ከፋሲል ከተማ የዓምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከተማ በመጨረሻ የሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን | Ethiopia Betting Tips

ሀዲያ ሆሳዕና ከፋሲል ከተማ
የዓምናው ሻምፒዮን ፋሲል ከተማ በመጨረሻ የሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን 4-0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል፡፡
ፋሲሎች ከዋንጫው ፉክክር ላለመራቅ ከዚህ ጨዋታ 3 ነጥብ ይዞ መውጣት ግድ ይላቸዋል፡፡ ከጊዮርጊስ በአምስት የነጥብ
ልዩነት ዝቅ ብለው በሊጉ ሰንጠረዥ ላይ አራተኛ ደረጃን ይዘው ተቀምጠዋል፡፡ ሆሳዕናዎች ካጋጠማቸው ሁለት ተከታታይ
ሽንፈት በኋላ ወደ 12ኛ ደረጃ ወርደዋል፡፡ በሊጉ ብዙ ጎል በማስቆጠር አቻ የሌለው ፋሲል በዚህ ጨዋታም ጎሎችን
ለማስቆጠር ይቸገራል ተብሎ አይታሰብም፡፡ በመጨረሻ የእርስ በርስ ግንኙነታቸው ፋሲል ከተማ 3-1 ማሸነፍ ችሏል፡፡