🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሲዳማ ቡና ከኢትዮጲያ ቡና ከሊጉ መሪዎች ብዙም ሳይርቅ በ25 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ሲዳ | Ethiopia Betting Tips

ሲዳማ ቡና ከኢትዮጲያ ቡና
ከሊጉ መሪዎች ብዙም ሳይርቅ በ25 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ሲዳማ ቡና ጥሩ አቋም እያሳዩ ከሚገኙ የሊጉ
ክለቦች መካከል ይጠቀሳል፡፡ ሲዳማዎች በሊጉ ሽንፈት ሳያስተናግዱ ስምንት ሳምንት ዘልቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና በበኩሉ
ወጣ ገባ በሚል አቋም የመጀመሪያን ዙር ጨርሷል፡፡ ቡድኑ በሚጠበቀው ልክ የዋንጫ ፉክከር ላይ ተጽዕኖ መፍጠር
ቢከብደውም በ20 ነጥብ 8ኛ ደረጃን ይዞ የሊጉ ወገብ ላይ ተቀምጧል፡፡ ቡናዎች በሊጉ ባደረጓቸው የመጨረሻ ሶስት
ጨዋታዎች ማሸነፍ ተስኗቸዋል፡፡ ተጋጣሚዎቹ ከተገናኙባቸው የመጨረሻ ስድስት ጨዋታዎች ውስጥ ሶስት ጊዜ አቻ ሲለያዩ
ሁለት ጊዜ ኢትዮጵያ ቡና፣ አንድ ጊዜ ደግሞ ሲዳማ ቡና አሸንፈዋል፡፡