🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ የመርሃ-ግብሩ መክፈቻ ጨዋታ የሊጉ አናት ላይ የተቀመጠውን ቅዱስ ጊዮ | Ethiopia Betting Tips

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ
የመርሃ-ግብሩ መክፈቻ ጨዋታ የሊጉ አናት ላይ የተቀመጠውን ቅዱስ ጊዮርጊስን በሊጉ መጨረሻ ላይ ከሚገኘው ሰበታ
ከተማ ያገናኛል፡፡ ባለፉት 15 የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት ያልገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋንጫ
ግስጋሴውን ለማስቀጠል ይህን ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅበታል፡፡ በአንጻሩ ከሊጉ ለመውረድ የተቃረበው ሰበታ ከተማ ከዚህ
ጨዋታ ነጥብ ይዞ ይወጣል ተብሎ አይገመትም፡፡ በሊጉ ተጋጣሚውን ማሸነፍ የቻለው አንድ ጊዜ ሲሆን ይህም ተቀናቃኙን
ጅማ አባጅፋርን ከሰባት ሳምንት በፊት የረታበት ጨዋታ ነው፡፡