Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በመቀሌ ተገኝቼ ከብሔራዊ መከላከያ ሠራዊታችን አዛዦች እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ው | FACT

ዛሬ በመቀሌ ተገኝቼ ከብሔራዊ መከላከያ ሠራዊታችን አዛዦች እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አድርጌያለሁ። የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ አገልግሎቶች ከጥገና ሥራ በኋላ ተመልሰው እየቀጠሉ ነው። የመሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ እየተከናወነ ሲሆን፣ ሰብዓዊ እርዳታም እየቀረበ ነው። ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል።
Went to Mekelle and met with commanders of the ENDF as well as the Provisional Administration of Tigray. Telecom & electricity currently being restored after repairs; infrastructure works underway & humanitarian relief provided. We will continue apprehending the criminal clique.