Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ ! ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ለኢ | FACT

እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ !

ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !

በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።