ባል: ሄለው የኔ ፍቅር ሚስት: የት ነህ ባል: ባንክ ሚስት: በቃ ባለፎ ያየነውን የራት ቀሚስ መግዣ ብር ይዘህ ና ባል: የደም ባንክ እኮ ነው ያልኩሽ ሚስት: ደምህ ይፍሰስ ባል: እ ሚስት: ሽሮ ፈሰስ ሰርቻለው ቶሎ ና 127 viewsKIRA, 16:24