Full-Stack Web Development ሰላም የ AI Programming ቤተሰቦች Website Development በ Real Project በአሪፍ አቀራረብ ከመጀምሪያው ጀምሮ እስከ Hosting እንዴት Professional በሆነ መንገድ መስራት እንደምንችል ፤ ምን አይነት Programming Language መምረጥ እንዳለብን እና ሌሎች ጠቃሚ እና ተያያዥ Hacks and Tricks ጋር የሚያሳይ ዎርክሾፕ Frontend (HTML, CSS, JavaScript) Backend (PHP, JavaScript, Python) Database SQL PostgreSQL MongoDB Firebase Version Control GitHub Integrations PayPal YenePay (የኔፔይ) Plugins & Frameworks (Bootstrap & JQuery) Interface Design Tools (Adobe XD & Figma) Development Tools (VS Code & PyCharm) እነዚህን Languages & Tools ከ Scratch step-by-step Full-Stack Website Development እንዴት እንደምንሰራ ሰፋ ባለ ፕሮግራም Video Tutorial ለማዘጋጀት አስበናል ምን ያህሎቻቹ ዝግጁ ናቹሁ? — AI Programming 876 views15:28