Responsive Movie App በዚህ ቪዲዮ የፊልም መምረጫ Website User Interface እና Experience በSpeed Design Figma App ላይ እናያለን፡፡ ከዛም በቀጣዮቹ ተከታታይ ክፍሎች ይህን ዲዛይን እንደ Blue Print በመጠቀም በHTML, CSS እና JavaScript ተጠቅመን በAPI አማካኝነት ፊልሞችን እንዴት Fetch እንደምናደርግ እናያለን:: There is more to it the coming days folks share this platform as much as you can and of course : Learn | Practice | Repeat 415 views15:53