Job Title: Betting cashier Job Type: Permanent (Full-time) Work Location: Addis Ababa Vacancies: 2 Applicants Needed: female Description: የስራው አይነት የቤቲንግ ቤት ትኬት ቆራጭ የስራ ሰዓት በሳምንት ስድስት ቀን ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ማታ 2:30 ሰዓት። እረፍት ከሰኞ እስከ አርብ በአንዱ ቀን። ደሞዝ 3000 ብር (ቲፕ አለው) አድራሻ: አደይ አበባ ፆታ: ሴት የኮምፒውተር እውቀት ያለው እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል። Salary/Compensation: 3000 __________________ አቤል ሠለሞን ክፍሌ [Verified Company ] 12 Jobs Posted | Hired 3 times #Sales_and_marketing From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic 7.4K views10:36