Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የፈርኒቸር ( የእንጨት ባለሙያ ) Job Type: Permanent (Full-ti | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: የፈርኒቸር ( የእንጨት ባለሙያ )

Job Type: Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa

Applicants Needed: male

Description: በሙያው (ፈርኒቸር ማምረት፣መገጣጠም) ከ2 ዓመት በላይ ልምድ ያለው

-በእንጨት፣ኤም ዲ ኤፍ ፣ ሰፈርያን ወ.ዘ.ተ የሰራ

-የእጅ ማሽኖች ፣መሳርያዎች እንዲሁም የእንጨት መሰንጠቅያ /መቁረጫ ማሽን በብቃት መጠቀም የሚቻል

-የዲዛይን ንድፍ ማንበብ ፣መረዳት የሚችል

-በወርክ ሾፕ በቋሚነት እንዲሁም በሳይት ላይ ገጠማ መስራት የሚችል

-ለስራ ተነሳሽነት ፣ ለስራ ጥሩ የጤንነት አቋም፣ መልካም ምግባር እና ተግባቦት ያለው

- አዳዲስ የፈጠራ ሃሳቦችን ወደ ተግባር መቀየር የሚችል

- ደንበኞችን የማሳመንና የማስረዳት ብቃት ያለው

- የስራ ማቴሪያሎች እንዲሁም የወርክ ሾፕ መገልገያዎችን በአግባቡ መቆጣጠር የሚችል

የስራ ቦታ - ላፍቶ ሚካኤል

ለመመዝገብ በስራ ሰዓት ብቻ 0985394894 / 0979210601 ይደውሉ

ደሞዝ- በስምምነት

Close Date: 16/3/2023

__________________

Private Client

1 Jobs Posted | Hired 0 times

#Manufacturing_and_production

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic