Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የሴቶች ፀጉር ቤት Job Type: Permanent (Full-time) Work | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: የሴቶች ፀጉር ቤት

Job Type: Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa

Applicants Needed: female

Description: የስራ አይነት የሴቶች ፀጉር ቤት
የሰራተኛ አይነት
ሹሩባ ስፌት መጠብ መጠቅለል ሁለገብ ሰራተኛ
ፆታ ሴት
ብዛት አንድ
መስፈርት የስራ ልምድ ያላት professional መሆን አለባት ድንበኛን ማግባባት በጥሩ ሁኔታ መቀበል አለባት
ቋሚ
አድራሻ ያላት
የታደሰ መታወቂያ ያላት
ከስራ ቦታ በጣም ያልራቀች ማለትም ለፒያሳ ወይም ለፖስታ ቤት ጥቁር አንበሳ ቅርብ መሆን አለባት
ደሞዝ 4500
ከሰኛኞ እስከ አርብ መግቢያ ሰአት ጠዋት 2:00 ሰአት መውጫ ማታ 12:00 ቅዳሜ እና እሁድ ጠዋት 1:00 ማታ 12:00

Salary/Compensation: 4500

__________________

Private Client

2 Jobs Posted | Hired 0 times

#Creative_art_and_design

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic