Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: በረዳት ንብረት ክምችት እና ክትትል ኦፊሰር Job Type: Permanent (F | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: በረዳት ንብረት ክምችት እና ክትትል ኦፊሰር

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Accounting_and_finance

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Junior

Applicants Needed: Male

Salary/Compensation: Monthly

Description:
የት/ደረጃ፡- በሁሉም ቢዝነስ ፊልድ (ዲፕሎማ /ዲግሪ)
የስራ ልምድ -- 0 አመት
* የድርጅቱን ንብረቶች ተረክቦ በመጋዘን ውስጥ ማስቀመጥ፤
* በመጋዘን ውስጥ ያሉ ንብረቶችን ደህንነት ማስጠበቅ ፤
* በመጋዘን ውስጥ ያለውን ቦታ በአግባቡ መጠቀም ፤
* በጫና ውስጥ መስራት የሚችል ፤
* ሰነድ አያያዝ ላይ ጠንቃቃ የሆነ (ቢን ፤ ቮቸሮች ፤ ፎርማቶች)
* የድርጅቱን ንብረት አያያዝ ፕሮሲጀር በአግባቡ ተከትሎ መስራት የሚችል ፤
* ወደ ግዢ የሚሄዱ እና ለግዢ የሚጠየቁ እቃዎችን አደራጅቶ በወቅቱ ለግዢ ክፍል ማስተላለፍ ፤
* ከፍተኛ የሆነ የተግባቦት ክህሎት ያለው ፤
* የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው ፤
* በመጋዘን ውስጥ ያሉት የንብረቶች እንቅስቃሴ በመከታተል ለውሳኔ የማስተላለፍ አቅም ያለው ፤
* ወቅታዊ ሪፖርቶችን የማዘጋጀት ብቃቱ ጥሩ የሆነ ፤
* መፍትሔ ሰጪ መሆን ፤

__________________

Minaye PLC
[Verified Company ]

28 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic