Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ሹፌር Job Type: Permanent (Full-time) Job Sector: # | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: ሹፌር

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Transportation

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Intermediate

Applicants Needed: Male

Salary/Compensation: Monthly

Description:
ደረጃ፡ ህዝብ 1 ደረቅ 1
የስራ ልምድ፡ አግባብነት ያለው ከ 3 አመት በላይ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ጥሩ የስራ መገባባት ባህሪና ችሎታ ያለው
ደመወዝ፡ በስምምነት
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ አምልካቾች አስፈላጊ ሰነዶችን በሟሟላት በTelegram ወይም በአካል በመገኘት ማስግባት እንደምትችሉ እናሳውቃለን
አድራሻ፡ ብስራተ ገብርኤል ሳውዝ አፍሪካ ኤምባሲ አጠገብ ቪክተር ታወር 4ኛ ፎቅ
ለተጨማሪ መረጃ፦ 0903888111

__________________

Five Star Elevator Manufacturing PLC
[Verified Company ]

2 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic