Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የመስክ ሽያጭ ባለሞያ Job Type: Part-time Job Sector: #Sa | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: የመስክ ሽያጭ ባለሞያ

Job Type: Part-time

Job Sector: #Sales_and_Promotion

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Intermediate

Vacancies: 2

Salary/Compensation: Monthly

Description:
የስራ ገለፃ
• ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ ሽያጭ ማከናወን፤
• ከደንበኞች የምርት ግዢ ትዕዛዝ (Purchase Order) መቀበል፤
• አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና ያሉትን ደንበኞች በቋሚነት እንዲቀጥሉ ማድረግ፤
• የተለያዩ የሽያጭ ዘዴዎችን (Sales Strategies) በመጠቀም የሽያጭ መጠኑ እንዲጨምር ማስቻል፤
• በስራ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች አፋጣኝ የሆነ መፍትሄ መስጠት እና ሪፖርት ለበላይ አካል ማቅረብ፤

ተፈላጊ ችሎታ እና ቅደመ ሁኔታዎች

• የስራ ዲሲፕሊን ያለው/ያላት፤
• አዲስ የስራ አካባቢን ለመልመድ ቀልጣፋ የሆነ/የሆነች፤
• ከስራ ባልደረቦች እና ከደንበኞች ጋር ተግባበቶ የመስራት ችሎታ ያለው/ያላት፤
• የሚሰጠውን/የሚሰጣትን ስራ በአግባቡ የሚፈፅም/የምትፈፅም፤
• በተመሳሳይ የስራ መደብ ላይ 1ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት፤


ደሞዝ: 5500 የተጣራ

__________________

Private Client

2 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic