Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ፎርማን Job Type: Permanent (Full-time) Job Sector: | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: ፎርማን

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Manufacturing_and_production

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Intermediate

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: 7/8/2023

Description:
የፈርኒቸር ፎርማን
ሰራተኞችን መቅጠር፣ ማስተዳደር፣ መቆጣጠር፣ በእንጨት ስራ እና በፎርማንነት የሰራ፣ ሰርቶ ማሰራት የሚችል ሃለፊነቱ በጥቂቱ፡-
. የሰራተኞችን መግቢያና ወውጫ መቆጣጠር
. ለስራው ብቁ መሆኑን መለየት እና ስራው በአግባቡ በጥራት እደንዲሰራ ማድረግደ
. ፊኒሺንግ እኛ ድርጅታችን ላይ ግዴታ የሆነ ጉዳይ ስለሆነ ፤ ሰራተኛው በአግባቡ መቆጣጠር በደንብ ክትትል ማድረግ ይገባል
. የወር ተከፋይ ሰራተኛንም በአግባቡ ፎርም ማዘጋጀት
. አዲስ ሰራተኛ መቅጠር (ይህ ማለት ስራውን በምንንም ዓይነት መልኩ እነዳይቋረጥ እንዲሆን ማድረግ ፤ ስራው ላይ ልምድ ያሰፈለገበት ዋናውም ምክንያት ስራ ከተጀመረ በኋላ እንዳይቋረጥ እናም ሰራተኞችን በመጨመር ስራው እየሰፋ እንዲሄድ ማድረግ፡፡
. ሰርቶ ማሰራት የሚችል
.የስራውን ሁኔታ ትእዛዝ እየወሰዱ (እየተቀበሉ) ለሰራተኞች እንዲሰሩ ማድረግ
. ስራው በወቅቱ እና በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ማድረግ
ስራው የሚሰራበት ቦታ
ሳሪስ ግንቦት 20 ትምህርት ቤት አጠገብ
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች CV በቴሌግራም @Superboostup ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር 0908222223 ወይም 0920753333

__________________

super sgs trading
[Verified Company ]

2 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic