#SelaleUniversity በ2014 ዓም የትምህርት ዘመን በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ግንቦት 8 እና 9 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን እናሳውቃለን። ለምዝገባ ስትመጡ • የ8ኛ ብሔራዊ ፈተና ውጤት • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል የተማራችሁበት ትራንስክሪፕት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ • ስምንት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ • አንሶላ ፣ ብርድ ልብስ፣ የስፖርት ልብስ እና የትራስ ልብስ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችዋል፡፡ ማሳሰቢያ • የምዝገባ ቦታ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀነራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ . ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት @freshman_course @freshman_course Subscribe 4.3K viewsElectrical Engineer, 10:52