#ድሬዳዋ_ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 8-9/2014 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ስለሆነም ተማሪዎች በአካል ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ማሰስቢያ ተላልፏል። @freshman_course @freshman_course 3.2K viewsElectrical Engineer, 15:31