Get Mystery Box with random crypto!

……………… ………………… ሃሳብ በሃሳብ ይረታል! ሃሳብም በውቀት ይጎለምሳል፣ የባለቅኔው ት | ስለ መፅሀፍት በጥቂቱ

……………… …………………
ሃሳብ በሃሳብ ይረታል! ሃሳብም በውቀት ይጎለምሳል፣ የባለቅኔው ትውልድም በእውቀት ላይ ተመርኩዞ የሚሰራትን ሃገር አርቆ ይቃኛል. ኑ አብረን በእውቀት ውቅያኖስ እንስመጥ………!

ቅኔ ያለው የመወያያ ገፅ ብዙ ህልሞች አሉት ከብዙ በጥቂቱ
ተነጋግሮ መግባባት የሚችል አስተዋይ ማህበረሰብ መፍጠር
በተመረጡ መጽሐፍት ላይ ትንታኔ ማቅረብ
እንዲሁም በሙያቸው አንቱታን ያተረፉ ሰዎችን በመጋበዝ ከህይወት ተሞክሯቸው እንዲያካፍሉን ማድረግ እና ሌሎችም ይገኙበታል።
ተባብረን ብዙ ስራ መስራት እንችላለን እና እርሶም የግል አስተያየትዎን ይሰጡ ዘንድ ተጋብዘዋል።

@keneyalew @keneyalew
@keneyalew @keneyalew