ሀገራችን ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው በ9 ነጥብ ወደአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ የቻለው። 2.3K views16:05