🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'የተገናኘነው ከረዥም ጊዜ በኋላ ስለነበር በእዚያ ሁኔታ ላይ አገኘዋለሁ ብዬ ስላልጠበቅሁ በጣም አ | ስለ መፅሀፍት በጥቂቱ

"የተገናኘነው ከረዥም ጊዜ በኋላ ስለነበር በእዚያ ሁኔታ ላይ አገኘዋለሁ ብዬ ስላልጠበቅሁ በጣም አዝኜ ነበር። ነገር ግን ድንጋጤየን እንዲያይብኝ አላደረኩም። እሱ ላይ ያነበብኩት ስሜት ግንያለበት ሁኔታ ለህይወቱ አስጊ መሆኑን በትክክል የተረዳና ምንም ዓይነት ፍርሃት የማይታይበት ነበር። ... ለረዥም ጊዜ አብራኝ የቆየች የምወዳትን እና ደጋግሜ የማነባትን 'አስኮ ጌታሁንና ሌሎች' የምትል የጃርሶ ሞት ባይኖር አጫጭር ልቦለድ መጽሐፍ እንዲያነባት ሰጥቼው ምሳ በልተን ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገን ተለያየን።" ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

የከተማው መናኝ ይነገር ጌታቸው
የገፅ ብዛት - 409 የተለጠፈበት ዋጋ - 270 ብር
መሸጫ ዋጋ - 230 ብር @Guramaylebooks
@Guramayelie 0912319263 Free delivery