Get Mystery Box with random crypto!

በዕንባቸው ጠብታ ውስጥ መልካቸውን ይመለከቱ ነበር.. '...ከዚህ በፊት ሰዎች ፊታቸውን በመስታወ | ስለ መፅሀፍት በጥቂቱ

በዕንባቸው ጠብታ ውስጥ መልካቸውን ይመለከቱ ነበር..

"...ከዚህ በፊት ሰዎች ፊታቸውን በመስታወት ተመልክተውት አያውቅም ነበር። ከዛ በፊት...
ጦረኞች በጦራቸው ፍላፃ ውስጥ መልካቸውን ይመለከቱ ነበር።
ሴቶች በገንቧቸው ውስጥ ወይም ውሃ በሚቀዱበት ሻንኩራ ውስጥ ቁልጭ ቁልጭ የሚለውን ፊታቸውን ይመለከቱ ነበር።
የወለዱትም በልጆቻቸው ዓይን ውስጥ ዓይናቸውን ይመለከቱ ነበር።
የተገፉትም ሰዎች በዕንባቸው ጠብታ ውስጥ መልካቸውን ይመለከቱ ነበር።...
ዛምራ (ይስማዕከ ወርቁ ሰኔ2013 ገፅ 33-34)