🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ምስጋና 'በመላው ኦሮሚያ ስለተደረገው የአብሮነት ድጋፍ ድምጽ ከልብ አመሰግናለሁ። የመንግስት | ገራዶ ሚዲያ

#ምስጋና

"በመላው ኦሮሚያ ስለተደረገው የአብሮነት ድጋፍ ድምጽ ከልብ አመሰግናለሁ። የመንግስት ልዩ ተልዕኮ ህዝብን ማገልገል ብቻ ነው፤ በየደረጃው ያለን የህዝብ አገልጋዮች ከእንደዚህ አይነት ድጋፍ የምንማረው እና መገንዘብ ያለብን ሀላፊነታችንን በአግባቡ እንድንወጣ የህዝብ ጥሪና አደራ እንዳለብን ሊሆን ይገባል። ዛሬ ለታየው እና ለነበረው ሰፊ ንቅናቄ መላው የኦሮሚያ ክልል ነዋሪን ከልብ አመሰግናለሁ።"

- ጠ/ሚ አብይ አህመድ

t.me/geradomedia