🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#የአብን_ክስ በትላንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ለመደገፍ በተካ | ገራዶ ሚዲያ

#የአብን_ክስ

በትላንትናው እለት በኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ለመደገፍ በተካሄዱ ሰልፎች ላይ አማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) የሚያወግዙ መፈክሮች መስተጋባታቸውን ተከትሎ ፓርቲው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፃፈው ደብዳቤ ከሷል። ደብዳቤው ምርጫ ቦርድ በአመራሮቹ ላይ እርምጃ እንዲወስድ እንዲሁም “ለፈጸሙት አስነዋሪ ፍረጃ” ይቅርታ እንዲጠይቁ እንዲያደርግ ጠይቋል፡፡

* ሙሉው የደብዳቤው መልዕክት ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።

t.me/ggeradomedia