#መረጃዎችን_እናጣራ ሀሰት የሆነን መረጃ ከወዳጃችን/ቤተሰባችን ስለተላከልን ብቻ ሳናጣራ በስህተት ከማሰራጨት እንቆጠብ። ወዳጃችንም/ቤተሰባችንም ሀሰተኛ መረጃውን በስህተት/በመታለል ልኮልን ሊሆን ይችላልና። ስለዚህ መረጃዎችን እናጣራ! #Misinformation #Disinformation t.me/geradomedia 5.4K viewsGashu, 06:47