🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሀገር ውስጥ ሲገባ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ዜጎች..... '....የጤና ባለሞያ | ገራዶ ሚዲያ

የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሀገር ውስጥ ሲገባ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ዜጎች.....

"....የጤና ባለሞያዎችና ሰራተኞች እንዲሁም በተመሳሳይ ስራ መስክ ውስጥ ያሉ፣ የህዝብ ትራንስፖርት ላይ አገልግሎት የሚሰጡ፣ እድሜያቸው የገፋ፣ ተጓዳኝ በሽታ ያለባቸው፣ በስራቸው ምክንያት ተጋላጭ የሚሆኑ እንደ አስተማሪዎች፣ የፀጥታ አካላት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

እንደ ሀገር ክትባቱን ለማምጣት እና ተደራሽ ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን በምን ያህል ፍጥነት ክትባቱ ይዳረሳል የሚለው እየተሰራ ያለው እቅድ እንዳለ ሆኖ በዓለም አቀፍ የክትባት አምራቾች አቅርቦት መጠን የሚወሰን ሲሆን ክትባቱ ቢመጣም በሚቀጥለው 1 ዓመት ውስጥ ሁሉንም ማህበረሰብ ማዳረስ ስለማይቻል አሁንም ዋናው ትኩረታችን የመከላከል ስራዎችን አጠንክረን መቀጠል ነው መሆን ያለበት።" - ዶ/ር ሊያ ታደሰ (የጤና ሚኒስቴር)

t.me/geradomedia