#FAKE_NEWS "የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የሆኑት አቶ መላኩ አለበል በገዛ ፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀዋል" እየተባለ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው ወሬ የሀሰት መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። ሚኒስትሩ ስራ ላይ ናቸው። t.me/geradomedia 218 viewsGashu, 17:09