🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#Ethio_Telecom #8100_A ኢትዮ ቴሌኮም ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ | ገራዶ ሚዲያ

#Ethio_Telecom #8100_A

ኢትዮ ቴሌኮም ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር በ8100 አጭር የፅሁፍ መልዕክት አማካኝነት ከደንበኞቹ የሰበሰበውን 122 ሚሊየን 467 ሺህ 676 ብር (ለግድቡ ግንባታ የሚውል) ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስረክቧል። #FBC

t.me/geradomedia