🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ሆሳዓና የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት መልካም የሆሳዓ | ገራዶ ሚዲያ

#ሆሳዓና

የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች በያላችሁበት መልካም የሆሳዓና በዓል ይሁንላችሁ!

የእምነታችንን ትዕዛዝ በአግባቡ ለመፈፀም የሀገር ሰላም መሆን በእጅጉ ስለሚያስፈልግ፤ ወቅቱ ደግሞ የረመዷንና የአብይ ፆም በመሆኑ ለሀገራችን ሰላምና አንድነት በፀሎት/ዱዓ እንበርታ እንላለን!

t.me/geradomedia