🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

'ወደ ህዳሴው ግድብ ሲጓዙ የነበሩ 10 አሽከርካሪዎች ተገደሉ የሚለው መረጃ ሐሰት ነው!' - ሜ/ጄ | ገራዶ ሚዲያ

"ወደ ህዳሴው ግድብ ሲጓዙ የነበሩ 10 አሽከርካሪዎች ተገደሉ የሚለው መረጃ ሐሰት ነው!" - ሜ/ጄ አስራት ዴኔሮ

ወደ ህዳሴው ግድብ እቃ ጭነው ሲጓዙ የነበሩ “10 አሽከርካሪዎች ተገድለዋል" ተብሎ የተሰራጨው መረጃ የሐሰት መሆንኑን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሜጀር ጀነራል አስራት ዴኔሮ ነው” ገለፁ። ጄነራሉ አክለውም “በትናንትናው ዕለት ከ70 በላይ አሽከርካሪዎች ወደ ህዳሴው ግድብ የተለያዩ እቃዎችን እና ማሽነሪዎችን ያለምንም ችግር አድርሰዋል" ሲሉ ለአል ዓይን ተናግረዋል።

t.me/geradomedia