🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም ይሁን ለሁላችን! ኑሮ ለሰው ልጆች በእውነት ቀላል ስላልሆነ ዋዛ፣ በሆነው ባልሆነው ይቅር | ገራዶ ሚዲያ

ሰላም ይሁን ለሁላችን!

ኑሮ ለሰው ልጆች በእውነት ቀላል ስላልሆነ ዋዛ፣
በሆነው ባልሆነው ይቅር ጭቅጭቃችን አይብዛ።
ንትርክ ንዝንዝ ካለ፤ በኑሯችን መካከል፣
ወዳጃችንም ይርቃል፤ ሀብትም ቢሆን ይሸሻል።

ፍቅር ከኛ እንዳይለየን፤ እንድቃናልን ስራችን፣
መጨቃጨቅ ይወገድ እና፤ ሰላም ይሁን ለሁላችን።

.
.
- ክቡር አርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ (1960ዎቹ ውስጥ ካዜመው)፤ ከተሳሳትን አርሙን! በመጠኑም ቢሆን ስንኞቹ ትርጉማቸው የጎላና አሁን ያለንበትንም ወቅታዊ ሁኔታ በመጠኑ ስለሚገልፁ ብለን ጋበዝናችሁ!

መልካም ቀን! መልካም የበዓል ዋዜማ

t.me/geradomedia