Get Mystery Box with random crypto!

ድሮ መች ነበር ዘር መርጦ ጎረቤት፣ በጧቱ በጥንቱ በነባቡዬ ቤት። እድር ማህበሩ ሲያሰባስባቸው፣ መ | ገራዶ ሚዲያ

ድሮ መች ነበር ዘር መርጦ ጎረቤት፣
በጧቱ በጥንቱ በነባቡዬ ቤት።
እድር ማህበሩ ሲያሰባስባቸው፣
መች ይጠየቅ ነበር የዘር ሀረጋቸው።

መልካም አዳር!