🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ነፃ ህክምና ለጀግኖች አርበኞች የአዲስ አበባ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር | ገራዶ ሚዲያ

ነፃ ህክምና ለጀግኖች አርበኞች

የአዲስ አበባ አስተዳደር ለጀግኖች አርበኞች በከተማዋ አስተዳደር ስር ባሉ የጤና ተቋማት በሙሉ ነፃ ህክምና እንዲሰጥ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። የከተማ አስተዳደሩ 80ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን ምክንያት በማድረግ ከነፃ ህክምና አገልግሎቱም በተጨማሪ ጀግኖች አርበኞች ማህበር የጠየቀው መሬት እንዲሰጠው መወሰኑኑን ወ/ሮ አዳነች መግለፃቸውን ኢብኮ ዘግቧል።

t.me/geradomedia