Get Mystery Box with random crypto!

#በርበራ_ወደብ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስና ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን በጋራ ለመጠቀም ስምምነት | ገራዶ ሚዲያ

#በርበራ_ወደብ

ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስና ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን በጋራ ለመጠቀም ስምምነት ፈረሙ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ትንሳኤ ማግስት ይፋ መደረጉን ተከትሎ መሆኑ አንድምታውን ከፍ ያደርገዋል።

[እስሌማን አባይ]

t.me/geradomedia