ለወደፊታችሁ መላክ የምትችሉት ብቸኛው ነገር #ፀሎታችሁ ነው። ደካማ ህይወታችሁ #የደካማ_ፀሎት ህይወታችሁ ውጤት ነው። በቀን #30_ደቂቃ እየፀለያችሁ #3_ሰዓት ፊልም እያያችሁ #በፍፁም ለውጥን አትጠብቁ። #የፀሎት_ሰው ካልሆናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ #ምንም አታርጉ። የፀሎት ሰዓት ሳይሆን #የፀሎት_ህይወት ይኑራችሁ። Bonus:- የሚፀልይ ሰው #ያስታውቃል የምያስታውቀው ግን #ለሚፀልይ ሰው ነው። Join @godsgospel @godsgospel 642 viewsBini Grham, edited 18:15