#Important_Advice በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ውስጥ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ አንድ ነገር አለ:: ይህም መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠናው ሰውና የሚያጠናበት ዘዴ #ሁለቱም ትክክለኛ መሆን አለባቸው። ትክክለኛውን የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ በሚገባ ሊጠቀም የሚችለው ትክክለኛ #የሆነ_ሰው_ብቻ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ ጠቃሚ ለመሆኑ ጥያቄ የለውም። ነገር ግን ሰው መጽሐፍ ቅዱስን እንደሚገባ ከማጥናቱ በፊት እርሱ ራሱ በመጀመሪያ #የግድ መለወጥ ያስፈልገዋል። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያጠናው ሰው #ትክክለኛ_ሰው ካልሆነ የአጠናን ዘዴው #ብቻውን ሊሠራና ወደ #ትክክለኛው_ግብ ሊያደርሰው አይችልም። -ዎችማን ኒ Share it Join @godsgospel 462 viewsBini Grham, edited 18:10