ይህ የዓለም መጨረሻ ነውን? ብለው ለሚጠይቁ መልሱ #አይደለም ነው!! የክስተቶች እውነታዎች እና ቅደም ተከተሎች እነዚህ ናቸው። 1) የእውነተኛይቱ ቤ/ያን #ንጥቀት 2) መከራ 3) ዳግም ምጽአት 4) የክርስቶስ የሺህ ዓመት መንግስት-1000 ዓመት(አዎ ፍጻሜው ከመምጣቱ በፊት 1000 ዓመታት) 5) አርማጌዶን 6) #መጨረሻ ከሌሎች በሰማችሁት እና ከሆሊውድ ፊልሞች የሰማችሁትን ይዛችሁ ቅዱሳት መጻህፍት የሚናገረውን አትዘንጉ። የቤተክርስቲያን ንጥቀት ሌላ የአለም ፍጻሜ ሌላ!! @godsgospel @godsgospel 14 viewsBini Grham, edited 06:20